የአማራ የማንነት የህልውና ተጋድሎ።

Collection by Sergute Selassie • Last updated 6 days ago

38 
Pins
Sergute Selassie
Current political situation in Ethiopia Privacy Policy, New Shows, Ethiopia, The Creator, It Works, Politics, Youtube, Political Books
It WorksPoliticsPolitical Books

Part 1 - The View on Ethiopia - (New Show) Current political situation in Ethiopia

Current political situation in Ethiopia

ፋሺዝም በኢትዮጵያ በሌ/ ኮነሬል አብይ አህመድ ሌጋሲ ከአና ፍራንክ (Ana Frank) ታሪክ መነሻነት ሲቃኝ። Bring It On, Student, Baseball Cards, College Students

ፋሺዝም በኢትዮጵያ በሌ/ ኮነሬል አብይ አህመድ ሌጋሲ ከአና ፍራንክ (Ana Frank) ታሪክ መነሻነት ሲቃኝ።

ፋሺዝም በኢትዮጵያ በሌ/ ኮነሬል አብይ አህመድ ሌጋሲ ከአና ፍራንክ (Ana Frank) ታሪክ መነሻነት ሲቃኝ።

Kenebete (ቀንበጥ): ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። Love You, Blog, Te Amo, Je T'aime, I Love You
Je T'aime

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። ከዚያ የከበደ መከራ ላይ ናቸው አላዛሯ ኢትዮጵያም ሆነ እማማ አፍሪካም። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱) ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። · እፍታ። ጤናይስጥልኝ የአገሬ ቅኖች እና ቅኔዎች። እንደምን አላችሁ? ለረጅም ጊዜ ጠፋሁኝ - በምክንያት። እርግጥ ነው እሰከ ሚያዚያ ወር መጨረሻ በቀንበጥ ብሎጌ እጽፍ ነበር። ከዛ ደግሞ ቀንበጥ ብሎጌ ለተወሰነ ጊዜ መሰተጓጎል ቢገጥመውም ፌስ ቡክ ላይ ብዙ አድካሚ ያልሆኑ ግን በውስጤ እማምንበት አጫጭር ጹሁፎችን ስጽፍ ቆይቻለሁኝ። ዕይታዬ ያመለጣችሁ ይኽውና ሊንኩ።…

Kenebete (ቀንበጥ): 50በ60 ያረጠ ፖለቲካ። Blog

50በ60 ያረጠ ፖለቲካ።

እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደረጉ ተጠንቀቁ።“ (የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ፮ ቁጥር ፩) 50በ60 ያረጠ ፖለቲካ። ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ 06.01.2020 · እፍታ። ወይ ጉድ ሦስት ዜሮ እኛን ቁጭ አደርገው ወደ 20 ተሸጋገሩ። ግርም ይላል። ከመቼው 2020 እንደ ተደረሰ። ግን ቅኔዎቹ የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ? የትውልድ የሃሳብ ብከነት አጀንዳችን ቢሆን ምን ትላላችሁ? ትህትናዊ አክብሮት፤ ትህትናዊ አድማጭነት፤ ትህትናዊ ህዝባዊ ፍቅር፤ ትህትናዊ አስተዳደር ቤተ - መንግሥት ላይ ይተጋጋጠ እዬሆነ ነው። ይትብኃል ሱባኤ ላይ ነው። ቀኑ ይመለስለት ዘንድ አቤት እያለ ነው ወደ እዮር። ትህትና ግዞት ላይ ሆኖ በዚህ ፈንታ ፉከራ፤ መታበይ፤ ማን አለብኝነት፤ ደንታ ቢስነት፤…

Kenebete (ቀንበጥ): ለመሆኑ አማራ እንደ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ዜጋ ይታያልን? Batman, Superhero, Fictional Characters, Art, Art Background, Kunst, Superheroes, Performing Arts, Fantasy Characters
SuperheroArtSuperheroes

ለመሆኑ አማራ እንደ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ዜጋ ይታያልን?

ዕውቅና ያልተሰጠው ችግር መፍትሄ ያገኛል ብዬ አላስብም። „አቤቱ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል አድምጠኝም፤ ችግረኛና ምስኪን ነኝና።“ መዝሙረ ዳዊት ፹፭ ፩ ከሥርጉተ© ሥላሴ ለመሆኑ አማራ እንደ ኢትዮጵያዊ ሙሉ ዜጋ ይታያልን? ከጭምቷ ሲወዘርላንድ። · መነሻ። በመጀመሪያ ነገር በአማራ ፍልስፍና ላይ ጠ/ሚር አብይ አህመድ እምነቱም ፍላጎቱም የላቸውም። አማራ የሚለው መጠሪያ መስማትም አይፈልጉትም። ይህን ባህርዳር ላይ በቅኔ ተናግረውታል። እኛ አጠቃላዩን ስለምናይ ብቻ ነው ውስጣችን፤ ፍቅራችን፤ አክብሮታችን የምንሰጣቸው እንጂ በነገረ አማራ ያላቸው አቋም እጅግ ከረር ያለ ስለመሆኑ በተለያዬ ጊዜ በሚያደርጉት ንግግር ይገልጡታል። የሚገርመው በቀደመው ጊዜ እንዲያውም ተቆርቋሪነታቸው አመዝኖ ነበር የማዳምጣቸው። እጅግም የሚያሳሳ አቅም ነበራቸው። በአዲሱ ማንነታቸው ውስጥ ግን ልዩ ተልዕኮ…

KEBEBUSH (ከበቡሽ): „ጋዜጠኝነትን እንደ መንገድ እንጂ እንደ ግብ አላዬውም።“ (ጋዜጠኛ ሙኒራ አ...

„ጋዜጠኝነትን እንደ መንገድ እንጂ እንደ ግብ አላዬውም።“ (ጋዜጠኛ ሙኒራ አብደልመናን አውል)

„አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል፤ በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? በቅንነት የሚሄድ ጽድቅንም የሚያደርግ በልቡም ዕውነት የሚናገር“ (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 14 ቁጥር 1 ) ዕለተ ሰኞ ዕለተ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና የሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ጋዜጠኝነትን እንደ መንገድ እንጂ እንደ ግብ አላዬውም።“ (ጋዜጠኛ ሙኒራ አብደልመናን አውል) · መነሻ ምርኩዜ። https://www.youtube.com/watch?v=mm3mFckIO_8&t=68s Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ - Lidetu Ayalew : ልደቱ አያሌው | February, 2021 104,436 views •Premiered Feb 13, 2021 · ምክሬ። እናት የመጀመሪያዋ ትምህርት ቤት ናት እላለሁኝ። እናትም የመኖር መቅድመ የፊደል ገበታ ናት እላለሁም። እናት የመጀመሪያዋ ዬህይወት…

Kenebete (ቀንበጥ): የፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እናቶች ፍቅረኛነት። መደምደሚያ። Dreadlocks, Hair Styles, Blog, Beauty, Hair Plait Styles, Hairdos, Haircut Styles, Dreads, Hairstyles
BeautyHair Plait StylesHairdosDreadsHairstyles

የፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እናቶች ፍቅረኛነት። መደምደሚያ።

እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያጋጃል፤ እግዚእብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ ምሳሌ 16 ቁጥር 9 የፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እናቶች ፍቅረኛነት። መደምደሚያ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ምንጭ። https://www.youtube.com/watch?v=I-43KpkmB24 መግቢያ። በቅድሚያ እንዴት ከረማችሁ የቀንበጥ ብሎግ ታዳሚዎች። ባለመቻል ከ ዓመት በላይ አልተገናኜነም ነበር። ፌስቡክም አስነፈኝ። ባለፈው ዓመት ጥቂት ሞክሬ ግን ፍጥነቱ የፌስቡክ ገዛኝ እና በዛ አነበልኩኝ። እናት ወሮ ቀለብ ስዩም። ወታደር ፋሲል ጌትነት። አሁን ወደ ሙግቱም ተመልሻለሁኝ። ይልመድብሽ ሥርጉትሻ ብያለሁኝ። በህይወት ኑሬ በድጋሜ በመገናኜታችን ደስ ብሎኛል። ምንም እንኳን የ አገራችን ሁኔታ ብዙም የሚያስደስት ነገር ባይኖረውም። ዳንኤሏ…

Kenebete (ቀንበጥ): እርፍ!  እልልልል ይታከል …  እውነት ስለተሞሸረች … Blog, Painting, Art, Art Background, Painting Art, Kunst, Paintings, Performing Arts, Painted Canvas
PaintingArtPainting Art

እርፍ! እልልልል ይታከል … እውነት ስለተሞሸረች …

እርፍ! እልልልል ይታከል … እውነት ስለተሞሸረች … „በውን ጠበብ አትጮኽምን?“ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፩ መፅሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28.03.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። የራስ ነገር ከሌለ በዬዘመኑ እንዲህ ነው! ቅልውጥ! ሚሊዮን ልጅን መንፈስ ጎዳና ተዳደሪ ማድረግ! · ተህሊና ትቀምጥ ይህቺ ወግ! https://www.satenaw.com/amharic/archives/65560 ዶ/ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ (ሚኪይ አምሃራ) ኢንጂነር ታከለ ኡማ አዲስ ፕሮፖጋንዲስት አገኙ …በነጣ … ዙፋናቸውን ተሸካሚም አገኙ በብላሽ! እንግዲህ ለኢንጀነሩ ቀይ ምንጣፍ ይጉዙላቸው… ሲያጋጥም የግን ግጥም! ዋው¡ፍቅሩ ደርቷል በአማራ ላይ ተዶልቷል! አክ እንትፍም በቀናቀኑ ተበጅቷል! የሰንበቱ ግርግር ከባህርዳር ከዚህ ጋር ይታይ የእጃችን አውጣን የሜንጫና…

በ2014 እ.አ.አ በግሎባል ደረጃ ምን ታሪካዊ ሁነት ኢትዮጵያዊው ጀግና ፓይለት ሃይለመድህን አበራ ፈጸመ? የምልሰ... Baseball Cards

በ2014 እ.አ.አ በግሎባል ደረጃ ምን ታሪካዊ ሁነት ኢትዮጵያዊው ጀግና ፓይለት ሃይለመድህን አበራ ፈጸመ? የምልሰት ቅኝት።

በ2014 እ.አ.አ በግሎባል ደረጃ ምን ታሪካዊ ሁነት ኢትዮጵያዊው ጀግና ፓይለት ሃይለመድህን አበራ ፈጸመ? የምልሰ...

በብጄ አሳምነው ጽጌ ፖለቲካ ያልተቋጨው ዕድምታ፤ ውስጥ ይጠዬቅ? ሆስፒታል ላይ የነበሩ የልዩ አባል አባላት ተረሽነዋል። Baseball Cards, Movies, Movie Posters, Art, Art Background, Film Poster, Films, Popcorn Posters, Kunst
Baseball CardsMovie PostersArt

በብጄ አሳምነው ጽጌ ፖለቲካ ያልተቋጨው ዕድምታ፤ ውስጥ ይጠዬቅ? ሆስፒታል ላይ የነበሩ የልዩ አባል አባላት ተረሽነዋል።

በብጄ አሳምነው ጽጌ ፖለቲካ ያልተቋጨው ዕድምታ፤ ውስጥ ይጠዬቅ? ሆስፒታል ላይ የነበሩ የልዩ አባል አባላት ተረሽነዋል።

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ 08.06.2019} Make It Yourself, Videos, Youtube, Blog, Video Clip
Videos

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ 08.06.2019}

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ 08.06.2019}

አሉታዊ የዴሞግራፊ ምህንድስና የበታችነት ስሜት ደዌ ነው። {የወግ ገበታ} Facial Tissue, Personal Care, Personal Hygiene
Facial Tissue

አሉታዊ የዴሞግራፊ ምህንድስና የበታችነት ስሜት ደዌ ነው። {የወግ ገበታ}

አሉታዊ የዴሞግራፊ ምህንድስና የበታችነት ስሜት ደዌ ነው። {የወግ ገበታ}

Kenebete (ቀንበጥ): ጎንደር ክፍል አንድ። Barcelona Cathedral, Notre Dame, Building, Travel, Viajes, Buildings, Trips, Traveling, Tourism
Barcelona CathedralTraveling

ጎንደር ክፍል አንድ።

ጎንደር ክፍል አንድ። ከሥርጉተ ሥላሴ 05.04.2014 (ሲዊዘርላንድ - ዙሪክ) „እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች የሚያረታ በኮረብቶችም የሚያቆመኝ እግዚአብሄር ነው“ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፴፫ „የጎንደር ከተማ ስትነሣ የፋሲል ግንብ፣ የፋሲል መዋኛ እና ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ናቸው በብዛተ የሚጠቀሱት። በከተማዋ ወስጥ ግን ከምድር በላይም ሆነ ከምድር ሥር ያልታወቁ እና የተዘነጉ አያሌ ቅርሶች ይገኛሉ።“ ( ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተጻፈ ከማህበረ ቅዱሳን ማህበራዊ ድህረ ገጽ የተወሰደ) · ስሜት ያልተዳሰሰ ግዙፍ ተፈጥሮ። እንደ እኔ ስሜት ሆኖ ማሰብ ይከብዳል። በእኔ ስሜት ውስጥም ጫና ፈጥሮ ስሜቱን ለመሸጥም የሚችለው ለስሜቴ የሚመች ቅርብ ሲኖር ብቻ ነው። ስሜት ሁሉን ሰንቆ ይራመዳል። ስሜት ድምጽ አልባ ቋንቋ ነው። ቋንቋውም ጠንካራና ደንበር አልባ ነው።…

Ethiopian News | በአልጄዚራ የቀረበው የሱዳን ምሁር አስደማሚ ንግግር በአባይ ጉዳይ | Egypt | Sud... Egypt, News, Movies, Movie Posters, Film Poster, Films, Popcorn Posters, Film Books, Movie
NewsMovie PostersMovie

Ethiopian News | በአልጄዚራ የቀረበው የሱዳን ምሁር አስደማሚ ንግግር በአባይ ጉዳይ | Egypt | Sudan | GERD | Addis Monitor

Ethiopian News | በአልጄዚራ የቀረበው የሱዳን ምሁር አስደማሚ ንግግር በአባይ ጉዳይ | Egypt | Sud...

Kenebete (ቀንበጥ): በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም! Blog

በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም!

· እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም! ወኔው ከኖረህ ከኦሮሙማ ዴሞግራፊ ላይ ተነሳ! „ጠላቴ እንደ በደለኛ፣ በእኔ ላይ የሚነሳም እንደ ኃጢያተኛ ይሁን።“ (መጽሐፍ ኢዮብ ምዕራፍ 27 ቁጥር 7) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergut©Selassie 07.02.2020 ከ ጭምቷ ሲዊዘርላንድ እምታ! እምታ ሆነ ውሎ አዳሩ የኦሮሙማ ዘመን። ይልቅ ሳቅ በጠፋ በስንት ዘመኑ ቤቱ እስኪደባለቅ ያሳቀኝ ነገር የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአበባቸው መታገት ነበር። እኔን¡ አሳዘኑኝ¡ ግንንግን እሰይ¡ ለአበባም ቀን ወጣለት በዘመነ „ብልጽግና¡“ ለካንስ እውነታቸው ነው „አንዴ ከሚያምር ውስጥ ገብተናል“ ማለታቸው። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ - ቅኖቹ የአገሬ ልጆች? ዛሬ እዚህ ፈታ ብሏል። ወጀብ ነበር የሰነበተው። አያችሁ ግን ዶር አብይ አህመድ እሳቸው…

Kenebete (ቀንበጥ): ዱዳው የአብይዝም የኦሮሙማ ሌጋሲ  አናባቢ አልቦሽ ነው፤ ሰደከበተ SDKBT። Red Cross Society, Reading Time, Student, College Students

ዱዳው የአብይዝም የኦሮሙማ ሌጋሲ አናባቢ አልቦሽ ነው፤ ሰደከበተ SDKBT።

እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። ዱዳው የአብይዝም የኦሮሙማ ሌጋሲ አናባቢ አልቦሽ ነው፤ ሰደከበተ SDKBT። „አቤቱ ሰውነቶቼን ለአንተ ሰጠሁ።“ (መጽሐፈ ጦቢት ምዕራፍ 3 ቁጥር 12) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 31.01.2020 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። · በር። እንዴት ናችሁ ቅኖቹ የአገሬ ልጆች? እርህርህና የኦሮሙማን የዴሞግራፊ ጭካኔ ተረከብ እዬተባለ ነው። የዛሬው እርስ ጉዳዬ ይህ ነው። መቼም ይህ ዘመን መልካሙን ነገርን አሳዬን ብለን ማሰብ ያለብን ይመስለኛል። ፈተናው በራሱ ኢትዮጵያ በማን ውስጥ እንደ ተሰናበተች እዬተሰተዋልን ነው። ቀድሞውንም እሷ በውስጡ የሌለችበት ነፍስ ሁሉ ሲምል ሲገዘት ዕድሜውን የሸኜበት፤ ትልሙም መክኖ ሲፈርስ ሲሰራ የተኖረበት፤ የውስጥ የክህደቱ የውድቀት ስምጥ ሸለቆም ኮለል ብሎ የታዬበት ዘመን ነው። ያልወደቀ፤…